ኢትዮBucks | ኢትዮባክስ
Easy Tasks; Real Earnings | ቀላል ተግባራት፣ እውነተኛ ገቢ። 🚀
ኢትዮባክስ ለኢትዮጵያውያን የተዘጋጀ የዲጂታል ገቢ መድረክ ነው። አባላት ቀላል የመስመር ላይ (ኦንላይን) ተግባራትን በማጠናቀቅ ገቢ ሲያገኙ፣ ቢዝነሶች ደግሞ ብራንዳቸውን፣ ምርታቸውን እና አገልግሎታቸውን ለብዙ ሰዎች ማስተዋወቅ ይችላሉ። የማህበራዊ ሚዲያ ሰዎች ደግሞ ተከታዮቻቸውን እና እይታቸውን በፍጥነት ያሳድጋሉ:: የእኛ ተልዕኮ እውነተኛ ተግባራትን ወደ እውነተኛ ገቢ መቀየር ነው።
ከ50,000 በላይ በሆኑ ኢትዮጵያውያን የሚታመን | ከ 50000 በላይ ኢትዮጵያዊያን የሚተማመኑበት
በመስመር ላይ (ኦንላይን) ቀላል ስራዎችን በመከወን ገቢ ያግኙ
በነፃ ይመዝገቡ። ምንም የክሬዲት ካርድ አያስፈልግም!
150 ሽህ+ የተከፈለ 1ሽህ+ ስራዎች
የገቢ ማስገኛ መንገዶች (Ways to Earn)
በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች (እንደ ዩቲዩብ፣ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ቲክቶክ እና ትዊተር/ኤክስ ባሉ መድረኮች) ላይ ቪዲዮዎችን በመመልከት፣ ሙዚቃዎችን በማዳመጥ እንዲሁም ልዩ ልዩ ፅሁፎችን በማንበብ ብቻ ቀላል ተግባራትን በማከናወን…

በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች (እንደ ዩቲዩብ፣ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ቲክቶክ እና ትዊተር/ኤክስ ባሉ መድረኮች) ላይ የግል ማኅደሮችን (profiles) በመከተል፣ ቻናሎችን ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም በተለያዩ አካውንቶች ውስጥ አባል በመሆን…

በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች (እንደ ዩቲዩብ፣ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ቲክቶክ እና ትዊተር/ኤክስ ባሉ መድረኮች) ላይ የሚደረጉ መስተጋብሮች፤ ይህም ማለት ቪዲዮዎችን፣ ፎቶዎችን ወይም ማናቸውንም ልጥፎች ላይ ‘ላይክ’ (like) ማድረግን፣ በራሳችን ማኅበራዊ ገጾች ላይ ማጋራትን (share) እንዲሁም በተለያዩ ልጥፎች ላይ አዎንታዊና ገንቢ አስተያየቶችን መጻፍን ያጠቃልላል።

| ተግባር | ሽልማት | መግለጫ |
|---|---|---|
| የቲክቶክ አካውንት መከተል እና አንድ ቪድዮ መመልከት | 1 ETB | |
| የዩቲዩብ ቪድዮ ለሁለት ድቂቃ መመልከት እና ሰብስክራየብ ማድረግ (ቤተሰብ መሆን) | 2 ETB | |
| Follow Instagram Page / የእንስታግራም ገጽ መከተል | 1.25 ETB |
