ይግቡ (Login)

የተለያዩ ተግባራትን በመፈጸም እና በበይነመረብ ላይ በመሳተፍ ተጠቃሚ ይሁኑ። የተለያዩ የገቢ አማራጮችን ለማግኘት፣ የተሰጡ ሥራዎችን ለመሥራት፣ የዲጂታል ቦርሳዎን ለመቆጣጠር እና የኢትዮባክስ ማኅበረሰብን ለመቀላቀል ‘ሠራተኛ’ የሚለውን መርጠው ይግቡ።

የማህበራዊ ሚዲያ ተክታዮችዎንና እይታዎን ያሳድጉ፤ ንግድዎን ያስተዋውቁ፤ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ እውነተኛ ተጠቃሚዎች ዘንድም ይድረሱ። የማስተወቂያ ዘመቻዎችን (campaigns) ለመፍጠር፣ የምርት ስምዎን (brand) ለማስተዋወቅ፣ የተጠቃሚዎች መስተጋብርን ለመጨመር እና በኢትዮባክስ (Ethiobucks) አማካኝነት የደንበኞችዎን ቁጥር ለማሳደግ ‘እንደ ደንበኛ ወይም አስተዋዋቂ’ ሆነው ይግቡ።

Scroll to Top